Latest Past Events

በዓለ ንግስ

አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅዱሰ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን 134 Templeton Pkwy, Watertown

ዘከመ ጸሐየ አቡነ ተከለ ሃይማኖት። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ታላቅ በዓለ ንግስ በቦስተን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅዱሰ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን። ተዝካረ ፍልሰተ ሥጋሁ ለተክለ ሃይማኖት እና የ10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ተጋባዝ አገልጋይ: ሊቀ ጠበብት ደሳለኝ አላምረዉ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካህናት ፣ዲያቆናት ፣የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች እንዲሁም የቦስተን እና አካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ይከበራል …

በዓለ ንግስ Read More »