Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

በዓለ ንግስ

May 18, 2024 @ 2:00 am - 1:00 pm

ዘከመ ጸሐየ አቡነ ተከለ ሃይማኖት።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ታላቅ በዓለ ንግስ በቦስተን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅዱሰ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን።
ተዝካረ ፍልሰተ ሥጋሁ ለተክለ ሃይማኖት እና የ10ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል

ተጋባዝ አገልጋይ: ሊቀ ጠበብት ደሳለኝ አላምረዉ
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካህናት ፣ዲያቆናት ፣የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች እንዲሁም የቦስተን እና አካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ይከበራል ።
ቦታ: 134 Templeton Pkwy Watertown MA 02472
ቀን: ቅዳሜ ግንቦት 10( May 18,2024)

ሰዐት: 2:00 am ጀምሮ

Details

Date:
May 18, 2024
Time:
2:00 am - 1:00 pm

Organizer

Dagmit DebreLibanos EOTC

Venue

አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅዱሰ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን
134 Templeton Pkwy
Watertown, MA 02472 United States
+ Google Map
View Venue Website