አዳራሽ ኪራይ

የዳግሚት ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ህንጻ ቤተ ክርስቲያን አዳራሽን በኪራይ ለመገልገል የሚጠይቅ የቅድመ ምዝገባ ቅጽ።

A pre-registration form requesting to rent the conference hall in the Debre Libanos Abune Tekle Haimanot Church Building.

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
የእዚህ አጥቢያ ቤተ ክርስትያን አባል ነዎት? / Are you a member of our church ?
ማሳሰቢያ / Reminder
ይህ ቅጽ የቅድመ ምዝገባ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኑ ህንጻ አስተዳደር ያዘጋጀውን ዋና የውል ቅጽ ከፊታችን ባለው ሰንበት (እሁድ) ቤተ ክርስቲያን መበገኘት እንዲሞሉ እና አስፈላጊውን የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽሙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ይህ ካልሆነ ግን የቅድመ ምዝገባው ቅጽ ውድቅ ይሆን እና በተጠባባቂነት ለተመዘገበው የሚተላለፍ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር (617) 955 4213 ወይም (617) 785 4716 በመደወል ማነጋገር ይችላሉ። This form is for pre-registration, and we kindly request, that you visit the church on the upcoming Sunday to fill out the main contract form prepared by the church building administration and pay the necessary service fee. If this is not done, the pre-registration form will be voided, and it will be transferred to the next person on the waiting list. For more information, you can contact us by calling (617) 955 4213 or (617) 785 4716